📢 የክህሎት ማሻሻያ (Skill Gap) ሥልጠና ጥሪ ለቀድሞ የዲግሪ ተመረቂዎች!
የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ለመውሰድ ለሚዘጋጁ የቀድሞ የዲግሪ ተመረቂ ተማሪዎች በሙሉ፦
በፈተናው ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ብቁ ለመሆን የሚያስችላችሁን የክህሎት ማሻሻያ (Skill Gap) ሥልጠና አዘጋጅተናል። በዚህም መሠረት መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ዝርዝሮች በመመልከት በፍጥነት እንድትመዘገቡ እንገልፃለን ።ልጠና ክፍያ፦ 1,600 ብር ብቻ እና ምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 20/2019 ድርስ
📝 የምዝገባ ሂደት
የተጠቀሰውን 1,600 ብር የሥልጠና ክፍያ ገቢ ያድርጉ ወይም ክፍያ እንደፈጸማችሁ በስልክ ቁጥር 0908461050 በመደወል ያሳወቁ ።ይህ ሥልጠና ለሌሎችም ጠቃሚ ስለሆነ፣ ይህንን መረጃ ለጓደኞቻችሁና ለሌሎች የቀድሞ ተመረቂዎች በማጋራት (Share በማድረግ) እንዲመዘገቡ አሳውቋቸው።
ኮሌጁ









